Welcome!

"If you are neutral 0n the situations of injustice, You have choosen the side of oppressors." -Desmond tutu

Monday, April 30, 2012

የመተማዋ ጅንግራ ሰፈር በወያኔ በእሳት ጋዬች

ሚያዚያ 20/2004 ከላሉቱ 10 ሰዓት ሊይ ወያኔ ጨሇማን ተገን በማድረግ መተማ ከተማ ውስጥ በተሇምዶ ጅንግራ ሰፈር እየተባሇ በሚጠራው ቦታ በሚኖሩ ዜጎች ሊይ የእሳት ቃጠል አዯረሰ። ይሀው የእሳት ቃጠል ያስከተሇው ጉዳት እስካሁን በተረጋገጠው መሰረት ከ50 ቤቶች በሊይ የተቃጠለ ሲሆን በውስጣቸውም ያሇው ሙለ ንብረታቸው አንዳችም ሳይተርፍ ወድሟሌ።

 ጅንግራ የመተማ ከተማ አካሌ የሆነ ከከተማው በስተሰሜን ምዕራብ አቅጣጭእ በኩሌ የሚገኝ ገሊቫት ከምትባሇው የሱዳን የዯንበር ከተማ ጋር የተያያዘ ቦታ ነው።ጅንግራ የመተማ ከተማ የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴ ጠንክሮ የሚካሄድባት ቦታ ስትሆን ከሱዳን ወዯ መተማ የሚገባው ነዳጅ፣ ሌባሽ ጨርቆጭ፣ የፕሊስቲ ውጤቶችና ላልችም የፋብሪካ ውጤቶች እዚሁ ቦታ ካረፉ በኋሊ ነው ወዯ መሃሌ አገር የሚሊኩት።

በአንጻሩ ከኢትዮጵያ ወዯ ሱዳን የሚሄደ ሸቀጣሸቀጦች፣ ቡና፣ የአሌኮሌ መጠጦች፣ የምግብ እህልች እንዯ ጥራጥሬና የመሳሰለ ፣እንጨትን ጨምሮ ላልችም እዚህ ቦታ ካረፉ በኋሊ ነው ወዯ ሱዳን የሚገቡት።ስሇዚህ ቦታው በርካታ መጋዘኖች፣ ቡና ቤቶች፣ የንግድ ሱቆችና መኖሪያ ቤቶችም ጭምር የነበሩት ነው። 

ወያኔ በዚህ በጅንግራ ሰፈር የሚኖረውን ህዝብ ሇማስነሳትና ቦታውን ሇራሱ ሇማድረግ ያዯረገው ተዯጋጋሚ ሙከራ በህዝቡ እምቢተኝነት ሳይሳካሇት ሲቀር ከሊይ በጠቀስኩት ላሉት የሰው ሌጅ ሉፈጽመው የማይችሇውን አረመኔ የተሞሊበትን ድርጊት ፈጽሟሌ።

በቃጠልው ከሊይ የተገሌጹ ቤቶች ሙለ በሙለ ከነንብረታቸው የወዯሙ ሲሆን፡ግምቱ በብዙ ሚሉዮን የሚገመት ሃብትም አብሮ ወድሟሌ።በአሁኑ ሰዓት የመተማ ህዝብ በከፍተኛ ቁጭት ተቀዋውሞውን በስርዓቱ ሊይ እየገሇጸ ያሇ ሲሆን ወያኔም ሁኔታው ከቁጥጥር ውጭ እንዳይሆንበት የጸጥታ ሃይለን በማጠናከር ሊይ ይገኛሌ። እስካሁን በሰው ሊይ የዯረሰ ጉዳት ተጣርቶ ስሊሌዯረሰን እንዯዯረሰን የምናቀርብ መሆናችን እንገሌጻሇን።

Source: www.ecadforum.com

No comments:

Post a Comment