Welcome!

"If you are neutral 0n the situations of injustice, You have choosen the side of oppressors." -Desmond tutu

Saturday, June 16, 2012

በግፍ እስር ላይ የሚገኙት እነ አንዱአለም አራጌ የረሀብ አድማ እያደረጉ ነው

ኢሳት ዜና:- ሰኔ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም
የኢሳት ምንጮች እንደገለጡት በሽብር ወንጀል ተከሰው በእስር ላይ የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ ም/ል ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የሆነው ወጣቱ ፖለቲከኛ አንዱአለም አራጌ፣ የፓርቲው ከፍተኛ አመራር የሆነው ናትናኤል መኮንን፣ ክንፈ ሚካኤል በረደድ ( አቤ ቀስቶ) ፤ ምትኩ ዳምጤ እና ሌሎችም እስረኞች የረሀብ አድማ መጀመራቸውን ለማወቅ ተችሎአል። ካለፉት ሶስት ቀናት ጀምሮ እስረኞች ምንም አይነት ምግብ አልቀመሱም፤ ከቃሊቲ የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተውም አድማው ለአንድ ሳምንት ያክልም ይቀጥላል። 

 በጣም ቅርብ ከሆኑ ቤተሰቦቻቸው በስተቀር የትግል አጋሮቻቸውና አድናቂዎቻቸው እስረኞቹን  እንዳይጎበኙዋቸው ተከልክሏል። በአቶ አንዱአለም ላይ ከደረሰው ድብደባ በተጨማሪም በቅርቡ አቶ ኦልባና ሊሌሳ መደብደባቸው ታውቋል።  እስረኞቹ በማረሚያ ቤቱ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ በደል እየደረሰባቸው ሲሆን አድማውም ቀይ መስቀል እንዲጎበኛቸው እና አያያዛቸው እንዲሻሻል ለመጠየቅ  ተብሎ የሚደረግ ነው። 

 በዛሬው እለት በተወሰኑ እስረኞች ላይ መጠነኛ አካላዊ የመድከም  ስሜት እንደታየ፣ መንፈሳዊ ጥንካሬያቸው ግን አሁንም አለመነካቱን የአይን እማኞች ለኢሳት ገልጠዋል። የእስር ቤቱ ሀላፊዎች እሳከሁን ድረስ ለጥያቄያቸው መልስ አልሰጡም። የእስረኞቹ የረሀብ አድማ የመገናኛ ብዙሀንን ትኩረት እንዳያገኝ መረጃውን ለማፈን ሙከራ መድረጋቸውም ታውቋል።

ከጥቂት ሳምንታት በሁዋላ ውሳኔ የሚተላለፍባቸው እነ አንዱአለም   ከፍርድ ቤቱ ፍትሀዊ ፍርድ እንደማይጠብቁ በተደጋጋሚ ሲናገሩ መቆየታቸው ይታወቃል። በሌላ ዜና ደግሞ አሜሪካዊው ሴናተር ፓትሪክ ሊህ  በኢትዮጵያ ውስጥ እየታየ ያለውን የፕሬስ አፈና አውግዘዋል፣ በእስር ላይ የሚገኙትን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ ሌሎች ጋዜጠኞችም እንዲፈቱ ጠይቀዋል። ሴናተሩ በኢትዮጵያ የሚፈጸመውን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት በማውገዝ እና ጋዜጠኞች እንዲፈቱ በመጠየቅ   ሶስተኛው የኮንግረስ አባል ናቸው።

Senator Leahy, on The assault on freedom of the press in Ethiopia

June 14, 2012, As Submitted To The Congressional Record
Mr. Leahy. Mr. President, later this month, I and other Members of Congress will be watching what happens in a courtroom 7,000 miles from Washington, in Addis Ababa, Ethiopia. That is where a journalist named 

Eskinder Nega stands accused of supporting terrorism simply for refusing to remain silent about the Ethiopian government’s increasingly authoritarian drift. The trial is finished, and a verdict is expected on June 21. Eskinder Nega is not alone. Since 2011, the Ethiopian government has charged 10 other journalists with terrorism or threatening national security for questioning government actions and policies – activities  that you and I and people around the world would recognize as fundamental to any free press. Ironically, by trying to silence those who do not toe the official line, the government is only helping to underscore the concerns that many inside and outside of Ethiopia share about the deterioration of democracy and human rights in that country.
 
Ethiopia is an important partner for the United States in at least two key areas: containing the real threat of terrorism in the region, and making gains against the region’s recurring famines and fostering the kind of development that can bring the cycle of poverty and hunger to an end. The United States has provided large amounts of assistance in furtherance of both goals, because a stable, democratic Ethiopia could exert a positive influence throughout the Horn of Africa and help point the way to a more peaceful and prosperous future.

That is why President Obama invited Prime Minister Meles Zenawi to last month’s G-8 Summit at Camp David. The subject was food security, and Prime Minister Meles and the leaders of several other African countries helped inaugurate a new public-private alliance for nutrition that aims to increase agricultural production and lift 50 million people out of poverty in the next 10 years. I can think of nothing that will do more to further peace and prosperity of the region than this kind of targeted, practical, and cooperative initiative.
But initiatives like this depend for their success on broad national consultation, transparency and accountability. Consultation to integrate ideas from diverse perspectives, transparency to maintain partner confidence that their investment is reaching its targets, and accountability to ensure it produces the desired results. And transparency and accountability depend, in no small part, on a free press.

In Ethiopia, that means enabling journalists like Eskinder Nega to do their work of reporting and peaceful political participation. But seven times in Prime Minister Meles’s 20-year rule, Eskinder Nega has been detained for his reporting. In 2005, he and his journalist wife Serkalem Fasil were imprisoned for reporting on protests following that year’s disputed national elections. They spent 17 months in prison, their newspapers were shut down, and Eskinder Nega has been denied a license to practice journalism ever since. Yet he carried on, publishing articles online that highlight the government’s denial of human rights and calling for an end to political repression and corruption.

In some of those articles, Eskinder Nega specifically criticized the Meles government for misusing a vaguely-worded 2009 antiterrorism law to jail journalists and political opponents. Now he stands accused of terrorism. At his trial, which opened in Addis Ababa on March 6, the government reportedly offered as evidence against him a video of a town hall meeting in which Eskinder Nega discusses the Arab spring and speculates on whether similar protests were possible in Ethiopia. If convicted, he could face the death penalty.

The trial of Eskinder Nega, the imprisonment of several of his colleagues on similar spurious charges, and the fact that Ethiopia has driven so many journalists into exile over the last decade has eroded confidence in Prime Minister Meles’ commitment to press freedom and to other individual liberties that are guaranteed by the Ethiopian constitution and fundamental to any democracy.

The United States and Ethiopia share important interests, and the Administration’s fiscal year 2013 budget requests $350 million in assistance for Ethiopia. However, to the extent that any of that assistance is intended for the Ethiopian government, the importance of respecting freedom of the press cannot be overstated. What happens to Eskinder Nega and other journalists there will resonate loudly not only in Ethiopia, but also in the United States Congress.

Friday, June 15, 2012

በነ ሚሚ ስብሀቱ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለስፖርት ዘገባ የተላከው ጋዜጠኛ በዚያው ጠፋ

ኢሳት ዜና:- ሰኔ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም
የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ ሚሚ ስብሀቱ ፦”ጋዜጠኛው እኛን አይክልም”በማለት  ክደዋል። ጋዜጠኛው ቪዛ ያገኘበት መንገድ  አነጋጋሪ ሆኗል። ከሁለት ሳምንት በፊት  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከደቡብ አፍሪካ አቻው ጋር ያለበትን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ለማካሄድ ወደ  ጆሀንስበርግ ባቀናበት ወቅት ነው የዛሚ ኤፍ ኤም አዲስ ጋዜጠኛ  አብሮ እንዲሄድ የተደረገው:–በሮያል ባፎኬንግ ስታዲየም የተካሄደውን  የባፋና ባፋና እና የዋልያዎችን  ጨዋታ ከስፍራው  እየተከታተለ ሪፖርት እንዲያደርግ ተብሎ።

A downward spiral for freedom of expression in Ethiopia

By Katrina Kaiser, EFF | June 15, 2012
Internet shutdowns, content filtering, arrests of bloggers, and online surveillance in North Africa have been headline news for the past year and a half, but internet issues in the rest of the African continent haven’t received quite as much press coverage. 

This silence is partly because there is simply less internet penetration south of the Sahara, but there may also be a paralyzing current of opinion whereby stories that highlight human rights issues or a lack of democracy in the region are either dismissed as old news or written off as paternalistic.

Thursday, June 14, 2012

Karuturi asks $100 Million to Start Sugar Plantation in Ethiopia

By William Davison
(Bloomberg) — Karuturi Global Ltd., the world’s largest rose grower, is seeking $100 million from development banks to finance a sugar-cane plantation in southwestern Ethiopia, Chief Executive Officer Sai Ramakrishna Karuturi said. 

The Bangalore-based company leased 100,000 hectares (247,105 acres) in the Gambella region from Ethiopia’s government in 2008 to farm corn, rice, palm oil, sugar and other crops. It’s now growing rice and corn on 12,000 hectares “We believe we have reached that level of traction and scale that would be appropriate for a development financial institution to look at,” Karuturi said in a June 7 interview.

The Ethiopian supervision has clamped down on Internet-based voice-calling service, creation their use a rapist offence.

By Craig Wilson.
Ethiopia’s state-owned Internet use provider, a Ethiopian Telecommunication Corporation (Ethio-Telcom), has begun behaving deep-packet investigation of all Internet trade in a country. 

The country’s supervision recently ushered in new legislation that criminalises a use of services such as Skype, Google Talk and other forms of Internet phone calling.

The new law, that came into outcome on 24 May, creates use of Internet voice services punishable by large fines and adult to 15 years in prison.

Tuesday, June 12, 2012

CPJ officials meet Bereket Simon

CPJ (Addis Ababa)
The Committee to Protect Journalists and the Africa Media Initiative (AMI) called for the release of journalists being held under Ethiopia’s anti-terrorism laws and requested a review of those laws as they affect freedom of speech. 

CPJ board member Charlayne Hunter-Gault, CPJ Deputy Director Robert Mahoney and AMI board member Dele Olojede met Friday in Addis Ababa with Communications Minister Bereket Simon, a senior figure in the government of Prime Minister Meles Zenawi. In a two-hour meeting, the delegation also expressed concern about continuing prosecutions of journalists, particularly under the 2009 anti-terrorism statute, which independent publishers and reporters say has a chilling effect on Ethiopia’s small private media sector.

የጠፋው ትውልድ እና የታህሪር ናፍቆት

By በተመስገን ደሳለኝ
(ከርዕሰ ጉዳያችን በፊት ጥቂት ‹‹ስለ ጥቁር ሰው››)
ኢትዮጵያ ሀገሬ የአፍሪካ መገኛ ናት
የነፃነት አርማ የሉአላዊነት
ያናብስቶች ምድር የአርበኞች ተራራ
በአለም አደባባይ ግርማሽ የተፈራ
የጥበብ ምልክት የፍቅር ማደሪያ
ኑሪ ለዘላለም ቅድስት ኢትዮጵያ
ዳግማይ ምኒሊክ፣ ዳግማይ ምኒሊክ
ምኒሊክ፣ ምኒሊክ፣ ዳግማይ ምኒሊክ…
(እነዚህን ስንኞች ያገኘሁት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ‹‹ጥቁር ሰው›› ለተሰኘው ሙዚቃው የሰራውን የቪዲዮ ክሊፕ (ስዕል ለበስ ሙዚቃ) ከሁለት ቀን በፊት በሂልተን ሆቴል ባስመረቀበት መድረክ ከበርካታ አጃቢዎች ጋር ለበአሉ ድምቀት ይሆን ዘንድ ከዘመረው አዲስ መዝሙር ነው)

Monday, June 11, 2012

በሰሜን ጎንደር የሚገኘው የመኢአድ ጽህፈት ቤት አባሎቻቸው በገፍ መታሰራቸውን ገለጠ

ኢሳት ዜና:- ሰኔ ፬ (አራት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም
ጽህፈት ቤቱ ለኢሳት በላከው መረጃ እንዳመለከተው በኢትዮጵያ ውስጥ በዜጎች ላይ የሚደርሰው እስራት፣ ግርፋት፣ ስደትና ረሀብ ከልክ አልፎአል ብሎአል።

The Mind of a Dictator

Exploring the minds of psychopaths and dictators. 
 Engineering the Brain From basic brain biology to the machinations behind war and murder, by James Fallon, Ph.D.
For the past 18 years, I have studied the brain activity, psychology, and genetics of psychiatric patients and the brain scans of psychopathic serial killers. A few months ago, I was approached by a non-profit human rights organization to create a presentation on the mind of a dictator--an especially compelling issue in light of recent uprisings against autocrats in the Middle East and North Africa. 

After combing through literature on the world's worst dictators and combining it with my neuroscience research and that of others on psychopaths, I presented my theory in May at the Oslo Freedom Forum, an annual conference produced by the Human Rights Foundation. The following article is based on my speech, an attempt to look inside the minds of these elusive and powerful world players.

Sunday, June 10, 2012

አልሸባብ ፕሬዚዳንት ኦባማንና ውጭ ጉዳይ ሚኒሰትሩዋን ለመግደል የሚያስችል መረጃ ለሚሰጡ ሁሉ እንደሚከፍል አስታወቀ

ኢሳት ዜና:- ሰኔ ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም
አልሸባብ ፕሬዚዳንት ኦባማንና ውጭ ጉዳይ ሚኒሰትሩዋን ለመግደል የሚያስችል መረጃ ለሚሰጡ ሁሉ ገንዘብ እንደሚከፍል አስታወቀ የሶማሊያ ታጣቂ ሀይል ይህን መልስ የሰጠው የባራክ ኦባማ አስተዳዳር የአልሸባብ መሪዎች ያሉበትን ለጠቆመ ከፍተኛ ገንዘብ እንደሚሰጥ ማስታወቁን ተከትሎ ነው።

የአልሸባብ የቆዩ መሪ የሆኑት ሼክ ሾንጎሌ እንደተናገሩት ፕሬዚዳንት ኦባን ለመግደል የሚያስችል በቂ መረጃ ለሚያመጣ ሰው 10 ግመሎችን ይሸልማሉ፤ በአንጻሩ ሂላር ክሊንተንን በተመለከተ ለሚመጣ መረጃ ደግሞ 10 ሴትና 10 አውራዶሮውችን እንደሚሰጥ አስታውቋል። የፕሬዚዳንት ኦባማ አስተዳደር የአልሸባብ መሪዎችን ለሚጠቁሙ 33 ሚሊዮን ዶላር መመደቡን ማስታወቁ ይታወሳል።

የፌደራሉ መንግስትና የሲዳማ ዞን በአዋሳ እጣ ፈንታ ላይ ውጥረት የበዛበት ውይይት እያካሄዱ ነው

ኢሳት ዜና:- ሰኔ ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም
የፌደራል መንግስቱ አዋሳን በስሩ ለማድረግ እቅድ እንዳለው ሲታወቅ፣ የሲዳማ ዞን በበኩሉ ድርጊቱን ይቃመዋል። በቅርቡ በተደረገው ውይይት ላይ አለመግባባት ተፈጥሮ እንደነበር፣ የሲዳማ ዞን ባለስልጣናትም የፌደራል መንግስቱ ባለስልጣናት የሚመሩትን ስብሰባ ረግጠው መውጣታቸውንና ጉዳዩን ከፌደራል መንግስት ባለስልጣናት እውቅና ውጭ እያካሄዱት ነው።

አዲሱ ውዝግብ የአዋሳን ህዝብ ትኩረት መያዙም ታውቋል። በ1994 ኣም በፌደራል መንግስትና በዞኑ መካከል በተፈጠረው አለመግባባት  ከ40 እስከ 100 የሚደርሱ የሲዳማ ተወላጆች መገደላቸው ይታወሳል። የመለስ መንግስት ከፍተኛ የህዝብ እልቂት ያስከተለውን የቆየ ችግር መልሶ በማምጣት ሌላ ችግር ለመፍጠር ለምን እንደተነሳሳ ግልጽ የሆነ ነገር የለም ይላሉ የአካባቢው ነዋሪዎች።

ለአባይ ግድብ ማሰሪያ ያለፈቃዳቸው ደሞዛቸው የተቆረጠባቸው እና ተቃውሞ ያሰሙ ኢትዮጵያውያን አስፈላጊው የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ተባለ

ኢሳት ዜና:- ሰኔ ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም
ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የደቡብ ተወላጆች  ለኢሳት እንደገለጡት ያለፈቀዳቸውን ለህዳሴ ግድብ ማሰሪያ  በሚል የተቆረጠው ገንዘብ እንዲመለስላቸው በመጠየቃቸው ነው አስፈላጊው እርምጃ እንዲወሰድባቸው የሚል ደብዳቤ የደረሳቸው። ” የህዳሴን ግድብ ገንዘብ አሰባሰብን ይመለከታል”   በሚል ርእስ በተጻፈው ደብዳቤ ላይ ለግድቡ አናዋጣም ባሉት ላይ አስፈላጊው የማስተካከያ እርምጃ የሚወሰደው ጸረ ልማት ሀይሎች ተብለው በመፈረጃቸው  ነው።
ኢሳት ዜና:- ሰኔ ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም
ድርጅቱ እንደገለጠው የኢትዮጵያ መንግስት የኢንትርኔት ተጠቃሚዎች ስማቸውን ሳይገልጡ የሚጠቀሙበትን እና እንዳይታዩ የታገዱ ድረገጾችን ለማየት የሚጠቅመውን ቶር ኔት ወርክ ዘግቷል። ሪፖርተርስ ዊዝ አውት ቦርደርስ  ማተሚያ ቤቶች አዲስ ያወጡትን ቅድመ ምርምራን የሚያጠናክረውን ውልም ተችቶአል።

ፓርላማው በቅርቡ አዲስ የወጣውን የቴሌኮሚኒኬሽን ህግ ማጽደቁ ይታወሳል። በአዲሱ ህግ ከየቴሌኮሚኒኬሸን መሳሪያዎች ጋር የተያያዙ ወንጀሎች  ከ10-15 ዓመታት በሚደርስ ጽኑ እሥራትና ከ100ሺ እስከ 150ሺ ብር የሚደርስ የገንዘብ መቀጮ የሚያስቀጣ ነው ተደንግጓል፡፡ የቴሌኮሚኒኬሸን አገልግሎት ከመስጠት ወንጀል ጋር ማለትም ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ሳይኖር የቴሌኮሚኒኬሸን አገልግሎት መስጠትም  ቅጣት ከሚያስከትሉት አንዱ መሆኑን ረቂቅ አዋጁ ያትታል።