Fight injustice
Welcome!
"
If you are neutral 0n the situations of injustice, You have choosen the side of oppressors." -Desmond tutu
Tuesday, October 23, 2012
ኢትዮጵያን የተመለከተ ውይይት በበርሊን
Sibhat Nega
ከኢትዮጵያ፡ ከኬንያ እና ከማሊ የተጋበዙ እንግዶች በበርሊን የጀርመን ሶሻል ዴሞክራቶች ፓርቲ፡ ኤስ ፔ ዴ በየወሩ በጀርመን ፌዴራዊ ምክር ቤት፡ ቡንድስታግ በሚያዘጋጀው እና ባለፈው ዓርብ በተካሄደው የአፍሪቃ ከበብ ውይይት ላይ ተገኝተው ነበር።
በዚሁ ውይይት ላይ ኢትዮጵያን በመወከል ከአዲስ አበባ የዓለም አቀፉ የሰላምና ልማት ተቋም ኃላፊዎች አቶ ስብሀት ነጋ እና አቶ ሞገስ ተክለሚካኤል ተሳታፊዎች ሆነዋል። ስብሰባውን ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል ተከታትሎት ነበር፤ ስለስብሰባው ይዘት አነጋግሬዋለሁ።
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment