Addis Ababa |
በግጭቱ ከተገደሉት አንዱ ፖሊስ መሆኑን አቶ ሽመልስ አስታዉቀዋል።በስልክ ያነጋግርናቸዉ የአይን
ምስክሮች እንደሚሉት ግን ግጭቱ የተፈጠረዉ ገርባ መስጊድና አካባቢዉ ነዉ። ሁለቱን አነጋግረናል።
ደቡብ ወሎ ገርባ ከተማ በሚኖሩ ሙስሊሞችና በፖሊስ መካካል ባለፈዉ ዕሁድ በተደረገ ግጭት በትንሹ አራት ሰዎች
ተገደሉ። የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ሽመልስ ከማል ለፈረንሳዩ ዜና አገልግሎት እንደነገሩት
ግጭቱ የተነሳዉ ተቃዋሚዎች ፖሊስ ጣቢያን ከበዉ ፖሊሶች ላይ ጥይት በመተኮሳቸዉና ፖሊሶችን በቆንጨራ ለመደብደብ
በመሞከራቸዉ ነዉ።
No comments:
Post a Comment