Welcome!

"If you are neutral 0n the situations of injustice, You have choosen the side of oppressors." -Desmond tutu

Friday, April 13, 2012

ክብርት አና ጎሜዝ የስዊድን ጋዜጠኞች እንዳይፈቱ እንቅፋት ሆነዋል ተባለ

Esat News

ኢሳት ዜና:-የስዊድን ጋዜጠኞችን ለማስፈታት የአውሮፓ ህብረት ወደ ኢትዮጵያ የላካቸው ሉዊስ ሚሸል፣ መለስ ዜናዊ ጋዜጠኞችን የማይፈታቸው በክብርት አና ጎሜዝ የተነሳ መሆኑን ለስራ ባልደረቦቻቸው መናገራቸውን ታማኝ የዲፕሎማቲክ ምንጮች ለኢሳት ገልጠዋል። መለስ ዜናዊ ጋዜጠኞችን ለመፍታት ይፈልጋል፣ ነገር ግን በውይይታችን ወቅት ደጋግሞ የሚያነሳው ስለ ወ/ሮ አና ጎሜዝ ነው፤ እንደተረዳሁት ለጋዜጠኞቹ መፈታት እንቅፋት የሆነችው አና ጎሜዝ ናት በማለት መናገራቸው ታውቋል።

የመለስ ወዳጅ እንደሆኑ የሚነገርላቸው የአውሮፓ ፓርላማ አባሉ ሉዊስ ሚቸል ፣ ከሁለት ወራት በፊት ወደ ኢትዮጵያ በመሄድ ከመለስ ዜናዊ ጋር መነጋገራቸው እንዲሁም በቃሊቲ የሚገኙ ጋዜጠኞችን መጎብኘታቸው የሚታወስ ሲሆን፣ ከጉብኝታቸው በሁዋላም ጋዜጠኞቹ በሳምንታት ውስጥ በይቅርታ እንደሚፈቱ ገልጠዋል።

 ይሁን እንጅ የእርሳቸው መግለጫ በተሰጠ በማግስቱ አቶ በረከት ጋዜጠኞቹ እንደማይፈቱ ግልጽ ማድረጋቸው ይታወሳል። ሉዊስ ሚቸል ለጋዜጠኞች አለመፈታት ምክንያቱ መለስ ራሳቸው ናቸው ከማለት አና ጎሜዝ ናቸው ማለታቸው ብዙ ዲፐሎማቶችን ማስገረሙም ታውቛል። የስዊድን መንግስት በሉዊስ ሚቸል የዲፐሎማሲ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ የሆነ አመኔታ ጥሎ እንደነበር ታውቋል።

አርሶአደሮች ለአባይ ግድብ መዋጮ እንዲያዋጡ በካድሬዎች እየተዋከቡ መሆኑን ገለጡ

Esat News ኢሳት ዜና:-የባህርዳር ዘጋቢያችን እንደገለጠው በማዳበሪያ እና በምርጥ ዘር እዳ እየተዋከበ የሚገኘው አርሶ አደሩ አሁን ደግሞ ለአባይ ግድብ ማሰሪያ ቦንድ እንዲገዛ በመታዘዙ ምሬቱን ገልጧል። አንድ አርሶ አደር እናደሉት 50 ኪሎ ማዳበሪያ 900 ብር፣ አንድ ኪሎ ምርጥ ዘር ደግሞ እስከ 250 ብር በመሸት ላይ ሲሆን፣ አርሶ አደሩ ይህንን እዳ ከፍሎ ሳይጨርስ በዚህ አንድ ወር ውስጥ ቦንድ እንዲገዛ እዳ ተጥሎበታል ብለዋል።

በክልሉ ውስጥ የሚታየው ችጋር እንኳን ለተጨማሪ ወጪ ኑሮአችንም ለማሸነፍ አላስቻለንም ያሉት አርሶ አደሩ፣ መንግስት ካልራራልን በስተቀር አሁን በሚታየው ችጋር ብዙ ህዝብ ሊጎዳ ይችላል ሲል ስጋታቸውን ገልጠዋል። ከማዳበሪያ ዋጋ መጨመር ባሻገር የፍጆታ እቃዎች መጨመር የገበሬውን ኑሮ አስቻጋሪ እንዳደረገው፣ ገበሬውም በየጊዜው የሚንረውን ኑሮ ለመቆጣጠር ሲል በእህል ላይ ዋጋ ለመጨመር መገደዱን ፣ ይህን በተቃራኒው የከተማውን ኑሮ አስከፊ እንዳደረገው ገልጠዋል። አቶ መለስ በቅርቡ አርሶ አደሩ የቦንድ ግዢ እንዲፈጽም ለማድረግ እየሰሩ መሆናቸውን መግለጻቸው ይታወሳል።

የሱዳኖች ጦርነት


Am 9.7.2011 wird Südsudan ein unabhängiger Staat.
የሰሜንና የደቡብ ሱዳን ወታደሮች ሁለቱን ሐገራት በሚያዋስነዉ ድንበር የጀመሩትን ዉጊያ እንዲያቆሙ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትና የአፍሪቃ ሕብረት ጠየቁ።ሁለቱ ማሕበራት በየፊናቸዉ ባወጡት መግለጫ ሱዳኖች የሚያወዛግቧቸዉን ጉዳዮች በድርድር እንዲፈቱ አደራ ብለዋል።ማሕበራቱ የደቡብ ሱዳን ጦር በሐይል ከያዘዉ አወዛጋቢ ግዛት ለቅቆ እንዲወጣም ጠይቀዋል።

ሰሜን ሱዳን የደቡብ ጠላቷ የሚቆጣጠረዉን ግዛትዋን ካለቀቀ በሐይል ለማስለቀቅ ዝታለች።የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳት ሳልቫ ኪር ዛሬ እንዳሉት ግን ጦራቸዉ ከትናንት በስቲያ የያዘዉን ግዛት ለቅቆ አይወጣም።
በአዲስ አበባ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጦራቸዉ ሒጂሊጅን የተቆጣጠረዉ የሰሜን ሱዳን ጦር ተኩስ ሥለከፈተበት ነዉ።የሰሜን ሱዳን ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ራሕማ መሐመድ ኦስማን እንዳስታወቁት ደግሞ የጁባ ጦር የሰሜን ሱዳንን ሰባ ኪሎ ሜትር ግዛት ወሯል። የሰሜንና የደቡብ ሱዳን መንግሥታት ጦሮች በሁለቱ ሐገራት አዋሳኝ ድንበር ላይ የገጡሙት ዉጊያ ብሶ ቀጥሏል።

የካርቱምና የጁባ ባለሥልጣናት ሕዝባቸዉ ከየጦሩ ጎን እንዲቆም በየፊናቸዉ እየጠየቁ ነዉ።የሰሜን ሱዳን መንግሥት ዛሬ እንዳስታወቀዉ የደቡብ ሱዳን ጦር፥ በደቡብ ሱዳን የሚደገፈዉ SPLA-N በሚል ምሕፃረ-ቃል የሚጠራዉ አማፂ ቡድንና ጂም በሚል አፅሕሮቱ የሚጠራዉ የዳርፉር አማፂ ቡድን ለሰወስት ጥቃት ከፍተዉብኛል በማለት ይወነጅላል።ሁለቱ አማፂ ቡድናት ግን በዉጊያ አልተሳተፍንም ባይ ናቸዉ።

ዛሬ እንዳዲስ ባገረሸዉ ዉጊያ ባለፈዉ ሐምሌ ከሰሜን ሱዳን የተገነጠለችዉ የደቡብ ሱዳን ጦር ሒጂሊጅ የተባለዉን የሰሜን ሱዳን ግዛትና ባካባቢዉ የሚገኘዉን የነዳጅ ጉርጓድ ተቆጣጥሮታል።በአዲስ አበባ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር አሮፕ ዴንግ ኩኦል እንደሚሉት ጦራቸዉ ሒጂሊጅን የተቆጣጠረዉ የሰሜን ሱዳን ጦር ተኩስ ሥለከፈተበት ነዉ።«ትናንት ሐይላቸዉን ከሒጂሊጅ ወደ ደቡብ ሱዳን አንቀሳቅሰዉ ነበር።የደቡብ ሱዳን መከከላከያ ሐይል በወሰደዉ አፀፋ ጥቃት፥ ጥቃቱን አክሽፎ ወደ ሒጅሊጅ መልሷቸዋል።ከሒጅሊጅ ከተማም አባርሯቸዋል።ሥለዚሕ ባሁኑ ሰዓት የደቡብ መከላከያ ሐይል ሒጅሊጅን እየተቆጣጠረ ነዉ።»

የሰሜን ሱዳን ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ራሕማ መሐመድ ኦስማን እንዳስታወቁት ደግሞ የጁባ ጦር የሁለቱን ሐገራት አዋሳኝ ድንበር አልፎ የሰሜን ሱዳንን ሰባ ኪሎ ሜትር ግዛት ወሯል።ሚንስትሩ አክለዉ እንዳሉት ካርቱም ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅትና ለአፍሪቃ ሕብረት አቤቱታ አቅርባለች።የካርቱም መንግሥት ጦር ግን የተያዘበትን ግዛት በሐይል እንደሚያስለቅቅ እየዛተ ነዉ።የአፍሪቃ ሕብረት የሱዳኖችን ዉጊያ በጣም አሳሳቢ ብሎታል።

Stopping the returns to Ethiopia


Source : KlasseKampen
 
FINGERPRINT: Only five Ethiopians were repatriated from Norway after returning Agreement came into force. Lack of clarity about the fingerprints can be distributed to Ethiopia delay returns. About 700 Ethiopians with a final rejection is next in line to be repatriated to Ethiopia after Norway signed a return agreement with the regime 26 January this year. According to information Klasskampen has obtained from the Directorate of Immigration (UDI) and National Police Immigration Service (PU), no one has so far been returned by force, and only five have returned voluntarily.
 
After the KlasseKampen know, conducting a legal tangle that the work of returns is stopped. In a letter from Immigration to the Police Directorate states that the Ethiopian authorities require that the Norwegian police take fingerprints of those who will return to issue necessary travel documents. The police have stopped dealing with, because they are in doubt whether they have legal authority to do so.

Thus, they are not being returned, travel documents, and can not go home to Ethiopia. Has given false identity Political scientist and associate professor at the University of Stavanger Girum Zeleke are even from Ethiopia. He knows more people who have applied for voluntary return, but he doubts that they will agree that their fingerprints will be received by Ethiopian authorities.

- Many people have applied for voluntary return, because they consider it safer than being forced to return. Then they can say they have been economic refugees in Europe, although in reality they have been political refugees, said Zeleke.

It is these Zeleke now believe will not agree to submit their fingerprints.
- These have given a false identity when applying for asylum because they were afraid of being exposed by the agents, who we know are active. If the fingerprint of their being handed over to Ethiopian authorities, their real identity be revealed, and they also risk severe punishment for document forgery.
May have committed offenses

It was not successful , to get answers from police about what makes them doubt whether they can deliver fingerprints to Ethiopia. Zeleke am convinced that if Ethiopia has received the fingerprints of any of the five that are returned, then, Norway has been guilty of an offense.

- I personally know of one case where an Ethiopian has been asked to give fingerprints at their local police station. If that happens, it may be an offense. I have notified the Data Inspectorate, which will follow this closely, says Zeleke. He argues that such information may be disclosed only in the case of the return of persons who have made a punishable offense.

- It’s no longer talking about a return appointment, but an extradition treaty, he said. Mean agreement is unlawful. When Ethiopia claimed by fingerprint of Ethiopians to be returned, they will probably argue that it is in line with the agreement signed with Norway 26 January.It says that Norway is committed to provide “as much information as possible” if they returned to help clarify their identity. A similar formulation is not found in any other return agreements entered into Norway, and have therefore met with strong criticism by, among other things, the Norwegian Organization for Asylum Seekers (NOAS).

Zeleke believe there are several conditions in the agreement making it illegal. He has collected more than 400 authorizations from the rejected asylum seekers from Ethiopia, which has sued the government for what they believe is an illegal agreement. Their lawyer Bent Endresen said to class struggle before Easter that return the agreement between Norway and Ethiopia in violation of the European Convention on Human Rights and the Norwegian Immigration Act, because you risk sending people to degrading and inhuman treatment.


Thursday, April 12, 2012

በደባርቅ ወረዳ የስራ ማቆም አድማ ያደረጉ 9 መምህራን ደሞዛቸውን ተቀጡ

ኢሳት ዜና:-

ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ መምህራን እንደተናገሩት መንግስት የደሞዝ ጭማሪ እንዲያደርግ ለማስገደድ የስራ ማቆም አድማ አድርገው እንደነበረ አስታውሰው፣ ይሁን እንጅ  ከዚያን ጊዜ ጀምሮ መንግስት የበቀል እርምጃ እየወሰደባቸው ነው። እርምጃ ከተወሰደባቸው መካከል መምህርት ሀያት ሙሀመድ፣ መምህር ግርማ ሀይሌ፣ ደገፋው ዘላለም፣ አገር በለው ፣ ደስታ ገብረ እግዚአብሄር፣ አየለ መልካሙ እና ሌሎች ሶስት መምህራን የወር ደሞዛቸውን ተቀጥተዋል።

ሰሞኑን የወረዳው ባለስልጣናት መምህራንን ሰብስበው የተደረገው የደሞዝ ጭማሪ  ያረካል አያረካም በማለት ቢጠይቁም መምህራን ግን ምላሽ ከመስጠት ተቆጥበዋል። መምህር ደስታው ገብረ እግዚአብሄር ብቻ ” እኛ ተናግረን ያተረፍነው ነገር ምንድነው? እኛ የጠየቅነው የመብት ጥያቄ ሆኖ እያለ ደሞዛችንን ተቀጣን። ስለዚህ ብንናገር ባንናገር ትርፉ ራስን መጉዳት ነው በማለት።” ተናግረዋል።

ከፍተኛ ውጥረት በታየበት ስብሰባ አንዲት የኢህአዴግ ካድሬ መምህር ” የተደረገው የደሞዝ ጭማሪ አርኪ በመሆኑ ጭማሪው ለአባይ ግድብ ማሰሪያ ይዋልልን በማለት በመናገሩዋ።” ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሟታል። በደሞዝ ጭማሪው ላይ አስተያየት አንሰጥም ያሉት መምህራን ጥያቄያቸውን ወደ ዋልድባ ገዳም አዙረው እንደነበር ታውቋል።

በአዲስ አበባ የሚገኙ መምህራን አሁንም ተቃውሞአቸውን ለማሰማት ውስጥ ለውስጥ በመነጋገር ላይ መሆናቸውን ለኢሳት የደረሰው መረጃ ያመለክታል። መምህራን መንግስት ያደረገው የደሞዝ ጭማሪ ፤ በመምህሩ የስራ ሞራል ላይ ከፍተና ውድቀት እንዳስከተለም መምህራን በመናገር ላይ ናቸው።

Ex Ethiopian leader's future uncertain in Zimbabwe

By Janet Shoko

Former Ethiopian dictator Mengistu Haile Mariam, who oversaw the murder of several thousands of his countrymen during  the "Red Terror" campaign could be living on the edge in Zimbabwe as his future after the demise of his friend President Mugabe is uncertain.



Mengitsu Haile Mariam, also known as


                                   

Mengitsu also known as "Butcher of Addis" has lived in the Southern Africa country for the past two decades as a special guest of his close friend -Mugabe. 

He fled his country in 1991 to settle in Harare as the Tigre People's Liberation Front and the Eritrean People's Liberation Front surrounded Addis Ababa. At the time, the United States asked Mugabe to accept Mengistu to end the bloodshed.



A few years ago Mengistu was relocated from his Harare villa to a prime farm seized by Zanu (PF) in the rich Mazowe Valley.

 His public appearances have been next to nil.

 In 2006, the then opposition Movement for Democratic Change (MDC) angered Zanu PF when it hinted that it would withdraw the protection afforded by Mugabe's government and extradite him to Ethiopia. Nelson Chamisa, who was MDC's chief spokesman said the ex leader's extradition to Ethiopia would be "high on the agenda" of the new administration.
 

Mengistu, 74, has had his fair share of troubles in Zimbabwe.
 
It is claimed that he once advised Mugabe on security matters and according to reports, he proposed the idea of clearing slums, which was implemented as Operation Murambatsvina  or Operation Get rid of the filth in 2005, and chaired meetings at which the operation was planned.



Mengitsu is said to have warned Mugabe that the swelling slum and backyard population in Zimbabwe was creating a fertile ground for a mass uprising.

 The United Nations later estimated that more than 700 000 people had been left homeless in the move.

 And while Mugabe's then administration had made light attempts to squash the reports giving credence that Megistu played a key role, diplomatic relations between the man who toppled Mengistu- Meles Zenawi and the coalition administration is not clear.
 
Now Mugabe is in poor health and speculation is that if he dies Mengistu could be in trouble.



However, Zimbabwe media has over the years widely reported on arrest and torture of Ethiopian refugees passing through the country on their way to South Africa.

An official and the Foreign Affairs ministry told The Africa Report that Mengistu and his government played a pivotal role during and after the liberation struggle and extraditing him "would be a betrayal".



But civic society has a firm view on Mengistu, they want him out of Zimbabwe dead or alive.

 "The nature of his departure, whether dead or alive is not critical. He should just leave Zimbabwe" Albertina Moyo said. 

He added that apart from liberation history, little is known of the two countries in terms of bilateral trade.

 Darlington Musanu said "If it was a collective decision, he may continue to be in Zimbabwe but if it was an individual one by Mugabe which is very likely he may go as soon as the man dies".

 He added another dimension: If a Zanu PF member takes over as president chances of him (Mengistu) being deported are slim. Zanu PF people tend to follow set procedures.

But if a new leader is from MDC-T certainly they will send him straight to The Hague.

Journalist Eskinder Nega wins 2012 PEN Freedom Award


Eskinder Nega
Eskinder Nega
New York City, PEN American Center today named Eskinder Nega, a journalist and dissident blogger in Ethiopia, as the recipient of its 2012 PEN/Barbara Goldsmith Freedom to Write Award. Nega, a leading advocate for press freedom and freedom of expression in Ethiopia, was arrested on September 14, 2011, and is currently being tried under the country’s sweeping anti-terror legislation, which criminalizes any reporting deemed to “encourage” or “provide moral support” to groups and causes which the government considers to be “terrorist.” He could face the death penalty if convicted. 

The award, which honors international writers who have been persecuted or imprisoned for exercising or defending the right to freedom of expression, will be presented at PEN’s Annual Gala on May 1, 2012, at the American Museum of Natural History in New York City. “The Ethiopian writer Eskinder Nega is that bravest and most admirable of writers, one who picked up his pen to write things that he knew would surely put him at grave risk,” said Peter Godwin, president of PEN American Center. “Yet he did so nonetheless. 

And indeed he fell victim to exactly the measures he was highlighting, Ethiopia's draconian ‘'anti terrorism’ laws that criminalize critical commentary. This is at least the seventh time that the government of Meles Zenawi has detained Eskinder Nega in an effort to muzzle him. Yet Nega has continued his spirited pursuit of freedom of expression. Such humbling courage makes Nega a hugely deserving recipient of the PEN/Barbara Goldsmith Freedom to Write Award.”

  Eskinder Nega has been publishing articles critical of the government since 1993, when he opened his first newspaper, Ethiopis, which was soon shut down by authorities. He was the general manager of Serkalem Publishing House, which published the newspapers Asqual, Satenaw, and Menelik, all of which are now banned in Ethiopia. He has also been a columnist for the monthly magazine Change and for the U.S.-based news forum EthioMedia, which are also banned.

He has been detained at least seven times under Prime Minister Meles Zenawi, including in 2005, when he and his journalist wife Serkalem Fasil were imprisoned for 17 months on treason charges for their critical reporting on the government’s violent crackdown of protests following disputed elections, and briefly in February 2011 for “attempts to incite Egyptian and Tunisian-like protests in Ethiopia” after he published articles on the Arab Spring. Their newspapers have been shut down and Nega has been denied a license to practice journalism since 2005, yet he has continued to publish columns critical of the government’s human rights record and calling for an end to political repression and corruption.

Nega was again arrested on September 14, 2011, after he published a column questioning the government’s claim that a number of journalists it had detained were suspected terrorists, and for criticizing the arrest of well-known Ethiopian actor and government critic Debebe Eshetu on terror charges earlier that week.

Shortly after his arrest, Nega was charged with affiliation with the banned political party Ginbot 7, which the Ethiopian government considers a terrorist organization. On November 10, Nega was charged and further accused of plotting with and receiving weapons and explosives from neighboring Eritrea to carry out terrorist attacks in Ethiopia. State television portrayed Nega and other political prisoners as “spies for foreign forces.” He is currently being held in Maekelawi Prison in Addis Ababa, where detainees are reportedly often ill-treated and tortured.

PEN, Human Rights Watch, the Committee to Protect Journalists, and many other international organizations have long been concerned about Ethiopia’s use of anti-terrorism legislation to justify the jailing of journalists and members of the political opposition. Eskinder Nega’s trial on charges under the 2009 Anti-Terrorism Proclamation, which covers the “planning preparation, conspiracy, incitement, and attempt” of terrorist acts, illustrates this trend. During his trial, which opened on March 6, 2012, the prosecution has presented evidence that consisted of nearly inaudible recordings of telephone conversations and other comments and a video of a town hall meeting in which Nega discusses the differences between Arab countries and Ethiopia.

Nega took the stand on March 28 and denied all charges against him, saying he has never conspired to overthrow the government through violence and admitting only to reporting on the Arab Spring and speculating on whether a similar movement could take place in Ethiopia. Serkalem Fasil, who was the recipient of the 2007 Courage in Journalism Award from the International Women’s Media Foundation, maintained that her husband is “a journalist, not a member of a political party.” In announcing the award today in New York, Freedom to Write Program Director Larry Siems praised Eskinder Nega’s “courageous use of the written word to advocate on behalf of his fellow journalists and citizens.”

“Nega’s critiques of the Zenawi government go back two decades, and in recent years he has written fearlessly about the need for peaceful democratic transition and about the fate of other journalists unjustly silenced under the pretense of fighting terrorism,” Siems said. “Now as he faces the same fate, in no small part because he spoke out on their behalf, he continues to press for freedom of expression from behind bars. He is truly an extraordinary individual and we are proud to be able to award him this honor.”

Siems joined Godwin in urging the Obama administration to press Ethiopian authorities to halt the use of anti-terror legislation to target journalists for their legitimate work and release Eskinder Nega, one of the most visible symbols of the Ethiopian government’s persistent press freedom violations, and all other journalists jailed under national security laws in violation of their right to freedom of expression.

Writer, historian and PEN Member Barbara Goldsmith underwrites the PEN/Barbara Goldsmith Freedom to Write Award. This is the 26th year the award has honored an international literary figure who has been persecuted or imprisoned for exercising or defending the right to freedom of expression. Candidates are nominated by PEN International and any of its 145 constituent PEN centers around the world, and screened by PEN American Center and an Advisory Board comprising some of the most distinguished experts in the field.

The Advisory Board for the PEN/Barbara Goldsmith Freedom to Write Award includes Carroll Bogert, Deputy Executive Director for External Relations at Human Rights Watch; Vartan Gregorian, President of the Carnegie Corporation; Joanne Leedom-Ackerman, International Vice President of PEN International and PEN American Center Trustee; Aryeh Neier, former president of the Open Society Foundation; and Joel Simon, Executive Director of the Committee to Protect Journalists.


The Freedom to Write Award is an extension of PEN’s year-round advocacy on behalf of the more than 900 writers and journalists who are currently threatened or in prison. Forty-six women and men have received the award since 1987; 33 of the 37 honorees who were in prison at the time they were honored were subsequently released.

PEN American Center is the largest of the 145 centers of PEN International, the world’s oldest human rights organization and the oldest international literary organization. The Freedom to Write Program of PEN American Center works to protect the freedom of the written word wherever it is imperiled. It defends writers and journalists from all over the world who are imprisoned, threatened, persecuted, or attacked in the course of carrying out their profession. For more information on PEN’s work, please visit www.pen.org

Ethiopian maid raped in Jahra desert

by quatero


KUWAIT CITY: Police are looking for an unidentified person for kidnapping an Ethiopian housemaid and raping her in a desert in Jahra, reports Al-Anba daily.

According to reports the woman while being taken to another place jumped out of the car in Salmi and a passerby informed the Operations Department of the Interior Ministry. The maid said the rapist also stole her money.

Wife assaulted at workplace: Police have arrested a Moroccan man for forcing his way into a women’s beauty parlor in Fintas, reports Al-Rai daily.

According to reports the man’s wife is working at the salon and he lost self control because the woman refused to answer his calls. Other female employees at the salon were shocked when they saw a man entering and when he slapped his wife in front of other workers, they called the police.
Egyptians in car park fight: Acting on information police rushed to Mahboula and took into custody two Egyptians, reports Al-Rai daily.

When an unidentified person saw the men fighting near a residential building, he informed the Operations Department of the Ministry of Interior. When a police patrol was dispatched to the area, securitymen found one of the men was armed with a sharp object and threatened to kill the other.
Police discovered the men were fighting over a right to park a vehicle.                                 

OLF Press Release



Eviction of innocent peoples from their home is a crime against humanity
OLF Press Release | April 11, 2012


dislocated children
 OLF: "The expulsion of innocent people is intended solely to extend the [regime's] economic and political power by sowing the seeds of hate and fear amongst Ethiopian population." Photo shows a few of the children of the families evicted by the regime.
The Oromo Liberation front strongly believes that any members of nations, nationalities, and people of Ethiopia have the inalienable rights to live in all parts of Ethiopia without any fear of eviction or expulsion.
The Oromo Liberation front advocates that in Ethiopia, governed by true federal system all Ethiopian citizens have inviolable constitutional rights to live in any federal states in Ethiopia. The Oromo Liberation Front strongly condemns the current eviction of innocent children, women, and elders of Amhara ethnic members from Southern nations, nationalities and peoples' region by 
 TPLF agents. 

This wayyane’s secret and coded arrangements expulsion of innocent people is intended solely to extend their economic and political power by sowing the seeds of hate and fear amongst Ethiopian population must be condemned and exposed. Committing egregious crimes against Ethiopian people has been the actions of TPLF since it took the power in Ethiopia. Ethnic cleansing against Anuak people in Gambela; mass eviction & killing in ogaden, Afars, Sidama and oromia regions; Wayyanne instigated conflict between Gumize people and Oromo in Western Oromia which costs the lives of more than 500 people; wayyanee’s continuous interference in religion affairs and its sinister motive to start conflict between Christian and Muslim Ethiopians who have been living together peacefully for century. These are the few crimes committed by TPLF regime should be remembered when we talk about wayyane’s evil action against any member of Ethiopian society 

The Oromo Liberation Front believes the current eviction of Ahamara people from the place they have lived for many years is not the wish of southern nations and nationalities, but it’s the evil plan of TPLF to create chaos and enmity among Ethiopia peoples. 

The Eviction of innocent children, women and elders from the place they were born, grew up and build families because of their ethnicity is not only unacceptable crime against humanity, but it is the most evil action one should not tolerate in the 21st Century.

 The Oromo liberation front holds TPLF regime responsible for all inhuman, social unrest and cruelty of its sinister action against Ethiopian people. For this reason wayyanne regime should be condemned by all peace loving people around the world. 

The motive behind the wayyanne regime’s eviction of the Amahara people from the place they have lived, which they have the rights to live in, is wayyanne's long plan to create enmity amongst Ethiopia people, and while the Ethiopian people fight among themselves, TPLF plans to stay in power for ever.
Therefore, this evil plan should be exposed and all Ethiopian nations and nationalities should work together to remove Wayyanne regime from power. 

OLF Chairman 
G.Kemal Gelchu

እስክንድር ነጋና አንዱ አለም አራጌ የቪዲዮ ማስረጃቸውን አቀረቡ

ኢሳት ዜና:-አቃቢ ህግ በእስር ላይ የሚገኙትን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና አንዱአለም አራጌን ሆን ብሎ ለመወንጀል የቪዲዮ ማስረጃዎችን ቆራርጦ አቅርቧል በማለት ተቃውሞአቸውን ሲያሰሙ የቆዩት እስረኞች ዛሬ ሙሉ ቪዲዮ በማቅርብ እንዲታይላቸው አድርገዋል።

 

አቃቢ ህግ የአንድነት ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበሩት አቶ አንዱአለም አራጌ የመለስ መንግስት እንዲወገድ የአመጽ ጥሪ መቀስቀሳቸውን ያሳይልኛል ያለውን ቪዲዮ ቀደም ብሎ ማቅረቡ ይታወሳል። አቃቢ ህግ ድምጾችን እና ምስሎችን ለራሱ በሚመች መልኩ በማቅረቡ ተከሳሾቹ ሙሉው ቪዲዮ እንዲቀርብ ሲወተውቱ ነበር። ተከሳሾቹ ሙሉውን ቪዲዮ አዘጋጅተው ማቅረባቸውን ዛሬ ለፍርድ ቤቱ ያስረዱ ቢሆንም አቃቢ ህግ ግን ሙሉው ቪዲዮ መታየት የለበትም በማለት ተከራክሯል። ይሁን እንጅ የማህል ዳኛው አቃቢ ህግ የራሱን ማስረጃዎች ያቀረበ በመሆኑ ተከሳሾችም የራሳቸውን ማስረጃ የማቅረብ መብት ያላቸው በመሆኑ ሊከለከሉ አይገባም በማለት ትእዛዝ ሰጥቶ ቪዲዮዎቹ ቀርበው ታይተዋል።

 

በቪዲዮዎቹ እንደተመለከተው አንዱአለም አራጌ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የአፈና ስርአት በአረቡ አለም ከታየው ህዝባዊ አመጽ ጋር በማነጻጸር በኢትዮጵያ ውስጥም  በሰላማዊ ትግል ለውጥ ማምጣት አስፈላጊ መሆኑን፣ ከሰላማዊ ትግል ውጭ ግን ሌሎች አማራጮች የማይሰሩ መሆናቸውን ተናግረዋል። አቶ አንዱአለም ያቀረቡት ሙሉ ቪዲዮ አቃቢ ህግ ያቀረበውን ክስ ሙሉ በሙሉ ውድቅ የሚያደርግ መሆኑን ችሎቱን የታደሙት ሰዎች ለኢሳት ዘጋቢ ገልጠዋል። ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋም ያቀረበው ቪዲዮ ነጻ ፍርድ ቤት ቢኖር ዛሬውኑ ጋዜጠኛውን ከተከሰሰበት ሽብር የመፈጸም ተግባር ሙሉ በሙሉ ነጻ የሚያወጣው መሆኑን በችሎቱ የታደሙት ሰዎች ገልጠዋል።

 

የማለዳውን ችሎት የተከታተለው ዘጋቢያችን እንደገለጠው አቃቢ ህግ የፍትህና የነጋድራስ ጋዜጦች አዘጋጆች ችሎቱን የማንቋሸሽ እና አጠቃላይ ሂደቱን ተአማኒነት የሚያሳጣ ዘጋባ እያቀረቡ ነው በማለት ለፍርድ ቤቱ ላቀረበው  ክስ አዘጋጆቹ ለዛሬ ቀርበው መልሳቸውን ይሰጣሉ ተብሎ ቢጠበቅም ፣ የነጋድራስ አዘጋጅ በችሎቱ ሲገኝ የፍትህ ዋና አዘጋጅ የሆነው ተመስገን ደሳለኝ ግን ችሎት ሳይገኝ ቀርቷል። ተመስገን ችሎት ያልተገኘው መጥሪያ ስላልቀረበለት መሆኑ በፍርድ ቤቱ ተገልጦ መጥሪያ እንዲላክለትና በሚቀጥለው ቀጠሮ እንዲቀርብ አዟል። ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ተመስገን ያተመው የራሱን ቃል መሆኑን ለችሎቱ ዛሬም በድጋሜ ቢናግርም ፍርድ ቤቱ ግን እንዳይናገር አዞታል። ዋና አዘጋጀቹ በአቃቢ ህግ ከቀረበባቸው ክስ መካከል የእስክንድር ነጋን ቃል ኣዛብተው አቅርበዋል የሚል ነው።

 

ችሎቱ ከሰአት በሁዋላም ቀጥሎ የዋለ ሲሆን በጊዜ ጥበት ምክንያት የከሰአቱ የችሎት ውሎ ዘገባ ባለመድረሱ ለማቅረብ አልቻልም።

 

በሌላ በኩል ደግሞ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላለፉት 4 ተከታታይ ቀናት በፍትህ ጋዜጣ አዘጋጆችና አምደኞች ላይ የብእር ዘመቻ ከፍቶባቸዋል። ጋዜጣው ከዚህ ቀደም በአውራምባ ታይምስ ላይ ሲያደርግ እንደነበረው ሁሉ አሁንም ተመስገን የገንዘብ ድጋፍ ከውጭ እንደሚያገኝ፣ የውጭ ሀይሎች ተላላኪ  መሆኑን እና ከአሸባሪዎች ጋር ግንኙነት እንዳለው የሚከሱ ፍሬ ፈርስኪ ሀሳቦች በአዲስ ዘመን ላይ በስፋት ቀርበዋል። ጋዜጠኛ ተመስገን የሚጽፋቸው ጽሁፎች ሁሉ እውነትን መሰረት ያደረጉ መሆናቸውን ለኢሳት ገልጧል።