Welcome!

"If you are neutral 0n the situations of injustice, You have choosen the side of oppressors." -Desmond tutu

Tuesday, October 23, 2012

የሙስሊሞች ተቃዉሞና የፖሊሶች ግድያ

 Die Gambia Street und Churchill Avenue führen schnurgerade auf das Rathaus der äthiopischen Hauptstadt Addis Abeba. Aufnahme vom Januar 2007. Foto: Peter Smolka +++(c) dpa - Report+++
Addis Ababa

በግጭቱ ከተገደሉት አንዱ ፖሊስ መሆኑን አቶ ሽመልስ አስታዉቀዋል።በስልክ ያነጋግርናቸዉ የአይን ምስክሮች እንደሚሉት ግን ግጭቱ የተፈጠረዉ ገርባ መስጊድና አካባቢዉ ነዉ። ሁለቱን አነጋግረናል። 


ደቡብ ወሎ ገርባ ከተማ በሚኖሩ ሙስሊሞችና በፖሊስ መካካል ባለፈዉ ዕሁድ በተደረገ ግጭት በትንሹ አራት ሰዎች ተገደሉ። የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ሽመልስ ከማል ለፈረንሳዩ ዜና አገልግሎት እንደነገሩት ግጭቱ የተነሳዉ ተቃዋሚዎች ፖሊስ ጣቢያን ከበዉ ፖሊሶች ላይ ጥይት በመተኮሳቸዉና ፖሊሶችን በቆንጨራ ለመደብደብ በመሞከራቸዉ ነዉ።

No comments:

Post a Comment